Mensh Production a company incorporated under the laws of Ethiopia is a licensed media program production company with Ethiopian Media Authority whose office address is at  Golagol, Haile Gebre Silase St, Addis Ababa 7th floor office number 702.

  መንሽ ፕሮዳክሽን የተለያዩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽንስ ጋር የተገናኙ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ከሚሰራቸው ስራዎችም ውስጥ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት፣  በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ  ዶክመንተሪዎችን መስራት፣ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎችን እንዲሁም የተቋማትን ፕሮፋይል ደረጃውን በጠበቀ ፕሮዳኽሽን ማዘጋጀት ይገኝበታል፡፡ ድርጅቱ ከዚህም በዘለለ የተለያዩ ኢቨንቶችን ያዘጋጃል፣ የተለያዩ ተያያዥ ስልጠናዎችንም ለተለያዩ አካላት ይሰጣል፡፡  



Mensh Production Logo
LOGO

Comments

Popular posts from this blog